Author name: ቤዛ ለዓለም

The National Museum of Cameroon, a white building behind a lawn and flagpoles beneath a blue sky.
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የካሜሩን ፖሊስ በፀረ-ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ አፈሳ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎችን አሰረ

በመስከረም ወር የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብራችን፣ ፋጤ የሳንሱር ጫናን የሚቋቋሙ ናይጄሪያውያን ፊልም ሠሪዎችን፣ ክርስትና የተመሳሳይ ፆታ ሴት አፍቃሪነቷን እንድትተው እንደረዳት የምትናገረውን የኢስዋቲኒ ልዕልት፣ እንዲሁም ከሴኔጋል፣ ኒጀር፣ ጋና እና ደቡብ አፍሪካ የተውጣጡ መነበብ ያለባቸውን ታሪኮች ይዳስሳል።

WorldPride Human Rights Conference 2026 venue in Amsterdam with the UNITY installation and an Africa map overlay
Features

በወርልድፕራይድ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ውስጥ የአፍሪካ ድርሻ

በነሐሴ ወር የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብራችን፣ ፋጤ ከመላው አፍሪካ የተውጣጡ ተሟጋቾች ከሺህ ዓለም አቀፍ ተወካዮች ጋር እኩል መብቶችን ለማራመድ እና ዓለም አቀፍ ትብብርን ለማጠናከር በተሳተፉበት የአምስተርዳም ጉባኤ ላይ ያተኩራል።

Botswana’s High Court in Gaborone, where two women are challenging the country’s exclusion of same-sex couples from civil marriage.
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የቦትስዋና ተመሳሳይ ፆታ ሴት አፍቃሪ ጥንዶች የመጋባት መብታቸውን ይጠይቃሉ

በሐምሌ ወር የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብራችን፣ ፋጤ ለሁለት የዩጋንዳ ሴቶች የተገኘውን የሕግ እፎይታ፣ በጋና እና ዚምባብዌ ጭፍን ጥላቻን የሚፈታተኑ ሙዚቀኞችን እና ከጋቦን፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ግብፅ እና ሞዛምቢክ የተውጣጡ መነበብ ያለባቸው ታሪኮችን ይዳስሳል።

Africa Update on Niger and LGBTQ+ rights
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የኒጀር አዲሱ ፀረ-ኤልጂቢቲኪው+ ሕግ ፍርሃትንና እስራቶችን አስነሳ

በግንቦት ወር የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብራችን፣ ፋጤ የጋናን ፀረ-ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ረቂቅ ሕግ፣ በካሜሩን ያለውን የፀረ-ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ሙዚቃ፣ በዛምቢያ የኤችአይቪ ፈንድ ቅነሳን እና ከናይጄሪያ፣ ዩጋንዳ እና ሴራሊዮን የተውጣጡ መነበብ ያለባቸው ታሪኮችን ይዳስሳል።

Africa Update Senegal Prime Minister Attacks LGBTQ Rights as Western ‘Tyranny’
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር የኤልጂቢቲኪው መብቶችን የምዕራባውያን ‘ጭቆና’ ሲሉ ነቀፉ

በግንቦት ወር የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብራችን፣ ፋጤ የጋናን ፀረ-ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ረቂቅ ሕግ፣ በካሜሩን ያለውን የፀረ-ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ሙዚቃ፣ በዛምቢያ የኤችአይቪ ፈንድ ቅነሳን እና ከናይጄሪያ፣ ዩጋንዳ እና ሴራሊዮን የተውጣጡ መነበብ ያለባቸው ታሪኮችን ይዳስሳል።

Portrait of Alexandra Obochi, a queer, plus-size Nigerian photographer whose work centres LGBTQ+ people, particularly women and nonbinary people.
Magazine

በናይጄሪያ ጉልህ ተፅዕኖ ፈጣሪዋን ኩዊር የፎቶግራፍ ባለሙያ ተዋወቁ

አስደናቂ ምስሎቿ እንደ ቮግ ባሉ ፋሽን መፅሔቶች ላይ ታይተዋል፤ ነገር ግን አሌክዛንድራ ኦቦቺ ኤልጂቢቲኪው+ ናይጄሪያውያንን በፎቶዋ በግልጽ ማሳየት፣ በሥነ-ጥበብ አማካኝነት 'የወንድ የበላይነት ስርዓትን ለመጋፈጥ' የሚደርገው በጣም ሰፊ ጥረት አካል ነው ትላላች።

Africa LGBTQ+ news roundup on Ghana’s intensified anti-LGBTQ campaign
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የጋና ሃይማኖታዊ ቡድኖች የፀረ-ኤልጅቢቲኪው ዘመቻን አጠናክረው ቀጥለዋል

የፋጤ፤ የሚያዝያ ወር መገባደጃ ኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብሮች፤ የወሲብ ጤና በሴኔጋል፣ ፌሚኒዝም በናይጄሪያ፣ ሲኒማን በቱኒዚያ እና ከዩጋንዳ፣ ከቦትስዋና እንዲሁም ከካሜሩን የተውጣጡ መነበብ ያለባቸው ታሪኮች ላይ ቱክረትን አድርጓል።

Cape Town Pride and LGBTQ+ stories across Africa
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የኬፕ ታውን ኩራት ክብረ-በዓል በመላው አህጉሪቱ ተስተጋባ

የመጋቢት ወር ማጠቃለያ ላይ መነበብ የሚገባቸው ኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብሮች፣ የቦትስዋናን የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ክርክር፣ ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ጠሎችን ከሴኔጋል፣ ሴት ገፅታ ተላባሽ የናይጄሪያ ወንዶችን ሚስጥራዊ ድግሶችን እና ከዛምቢያ፣ ከጋና እንዲሁም ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተውጣጡ ታሪኮችን ዳሷል።

Scroll to Top