በናይጄሪያ ጉልህ ተፅዕኖ ፈጣሪዋን ኩዊር የፎቶግራፍ ባለሙያ ተዋወቁ ሰኔ 11, 2026 ፋጤ መጽሔት በናይጄሪያ ጉልህ ተፅዕኖ ፈጣሪዋን ኩዊር የፎቶግራፍ ባለሙያ ተዋወቁ አስደናቂ ምስሎቿ እንደ ቮግ ባሉ ፋሽን መፅሔቶች ላይ ታይተዋል፤ ነገር ግን አሌክዛንድራ ኦቦቺ ኤልጂቢቲኪው+ ናይጄሪያውያንን በፎቶዋ በግልጽ ማሳየት፣ በሥነ-ጥበብ አማካኝነት 'የወንድ የበላይነት ስርዓትን ለመጋፈጥ' የሚደርገው በጣም ሰፊ ጥረት አካል ነው ትላላች።