ዜና

The National Museum of Cameroon, a white building behind a lawn and flagpoles beneath a blue sky.
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የካሜሩን ፖሊስ በፀረ-ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ አፈሳ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎችን አሰረ

በመስከረም ወር የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብራችን፣ ፋጤ የሳንሱር ጫናን የሚቋቋሙ ናይጄሪያውያን ፊልም ሠሪዎችን፣ ክርስትና የተመሳሳይ ፆታ ሴት አፍቃሪነቷን እንድትተው እንደረዳት የምትናገረውን የኢስዋቲኒ ልዕልት፣ እንዲሁም ከሴኔጋል፣ ኒጀር፣ ጋና እና ደቡብ አፍሪካ የተውጣጡ መነበብ ያለባቸውን ታሪኮች ይዳስሳል።

Botswana’s High Court in Gaborone, where two women are challenging the country’s exclusion of same-sex couples from civil marriage.
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የቦትስዋና ተመሳሳይ ፆታ ሴት አፍቃሪ ጥንዶች የመጋባት መብታቸውን ይጠይቃሉ

በሐምሌ ወር የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብራችን፣ ፋጤ ለሁለት የዩጋንዳ ሴቶች የተገኘውን የሕግ እፎይታ፣ በጋና እና ዚምባብዌ ጭፍን ጥላቻን የሚፈታተኑ ሙዚቀኞችን እና ከጋቦን፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ግብፅ እና ሞዛምቢክ የተውጣጡ መነበብ ያለባቸው ታሪኮችን ይዳስሳል።

Africa Update on Niger and LGBTQ+ rights
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የኒጀር አዲሱ ፀረ-ኤልጂቢቲኪው+ ሕግ ፍርሃትንና እስራቶችን አስነሳ

በግንቦት ወር የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብራችን፣ ፋጤ የጋናን ፀረ-ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ረቂቅ ሕግ፣ በካሜሩን ያለውን የፀረ-ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ሙዚቃ፣ በዛምቢያ የኤችአይቪ ፈንድ ቅነሳን እና ከናይጄሪያ፣ ዩጋንዳ እና ሴራሊዮን የተውጣጡ መነበብ ያለባቸው ታሪኮችን ይዳስሳል።

Africa Update Senegal Prime Minister Attacks LGBTQ Rights as Western ‘Tyranny’
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር የኤልጂቢቲኪው መብቶችን የምዕራባውያን ‘ጭቆና’ ሲሉ ነቀፉ

በግንቦት ወር የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብራችን፣ ፋጤ የጋናን ፀረ-ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ረቂቅ ሕግ፣ በካሜሩን ያለውን የፀረ-ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ሙዚቃ፣ በዛምቢያ የኤችአይቪ ፈንድ ቅነሳን እና ከናይጄሪያ፣ ዩጋንዳ እና ሴራሊዮን የተውጣጡ መነበብ ያለባቸው ታሪኮችን ይዳስሳል።

Africa LGBTQ+ news roundup on Ghana’s intensified anti-LGBTQ campaign
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የጋና ሃይማኖታዊ ቡድኖች የፀረ-ኤልጅቢቲኪው ዘመቻን አጠናክረው ቀጥለዋል

የፋጤ፤ የሚያዝያ ወር መገባደጃ ኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብሮች፤ የወሲብ ጤና በሴኔጋል፣ ፌሚኒዝም በናይጄሪያ፣ ሲኒማን በቱኒዚያ እና ከዩጋንዳ፣ ከቦትስዋና እንዲሁም ከካሜሩን የተውጣጡ መነበብ ያለባቸው ታሪኮች ላይ ቱክረትን አድርጓል።

Cape Town Pride and LGBTQ+ stories across Africa
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የኬፕ ታውን ኩራት ክብረ-በዓል በመላው አህጉሪቱ ተስተጋባ

የመጋቢት ወር ማጠቃለያ ላይ መነበብ የሚገባቸው ኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብሮች፣ የቦትስዋናን የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ክርክር፣ ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ጠሎችን ከሴኔጋል፣ ሴት ገፅታ ተላባሽ የናይጄሪያ ወንዶችን ሚስጥራዊ ድግሶችን እና ከዛምቢያ፣ ከጋና እንዲሁም ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተውጣጡ ታሪኮችን ዳሷል።

Editorial image for Africa Update: Anti-Gay Crackdowns Escalate from Dakar to Arua
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | ከዳካር እስከ አሩዋ በተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ላይ የሚደረጉ ጥብቅ እርምጃዎች ተባብሰዋል

በየካቲት ወር ሊያመልጧችሁ የማይገቡ የኤልጂቢቲኪው+ ዜናዎች ቅንብራችን፣ ፋጤ የጋና ጳጳሳትን፣ የአንጎላ ትራንስ ተሟጋቾችን፣ የደቡብ አፍሪካን ቦልሩም ትዕይንት እና ከሴኔጋል፣ ዩጋንዳ፣ ኬንያ እና ካሜሩን የተውጣጡ ታሪኮችን ያቀርባል።

Africa LGBTQ+ news roundup from Kampala to Kakuma and beyond
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | ወቅታዊ የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ከካምፓላ እስከ ካኩማ እና ባሻገር

ሊነበቡ የሚገባቸው የፋጤ ወርሃዊ የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ጥንቅር፣ የናይጄሪያ ክለብ ልጆችን፣ የደቡብ አፍሪካ ሰባኪዎችን፣ ጋቦናውያኑን ዘፋኞችንና ከግብፅ፣ ጋና እና ሴኔጋል የተውጣጡ ታሪኮችን ይዳስሳል።

Addis Ababa skyline collage with the Ethiopian flag
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | ሊታወቁ የሚገባቸው የኤልጂቢቲኪው+ ዜናዎች ከአዲስ አበባ፣ ካይሮ፣ ዳካር እና ባሻገር

የፋጤ ወርሃዊ የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ከአህጉሪቱ የናይጄሪያ ፊልም ባለሙያዎችን፣ ዩጋንዳዊዎቹን ተማሪዎች፣ ግብፃውያኑን የእግር ኳስ አንጋፋ አለቆችን እና ከናሚቢያ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ደቡብ አፍሪካ የተገኙ ታሪኮችን ይዟል።

Scroll to Top