ዜና

Kigali Convention Centre illuminated in the colours of Rwanda’s flag
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | ሊታወቁ የሚገባቸው ኤልጂቢቲኪው+ ዜናዎች ከኪጋሊ፣ ኒያሚ፣ ሃራሬ እና ባሻገር

የፋጤ ወርሃዊ የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብር፣ ከአህጉሪቱ ሀገራት እያስፈራሩ የሚዘርፉትን ከጋና፣ ሎቢስቶቹን ከኬንያ፣ ነገር ቆስቋሾቹን ከሞሮኮ፣ ሚንስትሮቹን ከናይጄሪያ እና ከዚምቧቤ፣ ከሩዋንዳ እና ከዩጋንዳ የተገኙ ታሪኮችን ይዟል።

Editorial image for Ethiopia Votes Against United Nations Human Rights Council LGBTQ Role
ዜና

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በኤልጂቢቲኪው ላይ ያለውን ሚና ተቃወመች

በምክር ቤቱ ከሚቀመጡት 47 አገሮች አብዛኞቹ፣ በኤልጂቢቲኪው ሰዎች ጥበቃ ላይ አተኩሮ የሚሰራ ኤክስፐርትን ለማቆየት ድም ሰጥተዋል። ነገር ግን ዘጠኝ የአፍሪካ አገራትን ጨምሮ፣ 15 አገሮች በድምፅ ወድቅ አድርገውታል።

Editorial image for Angolans Sound the Alarm Over LGBTQ Media Ban Threat
ዜና

አንጎላውያን በኤልጂቢቲኪው መገናኛ ብዙኃን ላይ በተጋረጠው እገዳ ላይ ያላቸውን ስጋት አሰሙ

ሀገር በቀል ተሟጋቾች የሆኑት ሙቪሜንቶ ኡ ሱ ትራንስ አንጎላ እና አይሪስ አንጎላ ማህበራት፣ ፀረ-ኤልጂቢቲኪው ተሟጋቾች የኤልጂቢቲኪው+ ሰዎችን "ለማግለል እና ለማጥፋት" እየተዘጋጁ መሆናቸውን ተናግረዋል።

Scroll to Top