በወርልድፕራይድ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ውስጥ የአፍሪካ ድርሻ
በነሐሴ ወር የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብራችን፣ ፋጤ ከመላው አፍሪካ የተውጣጡ ተሟጋቾች ከሺህ ዓለም አቀፍ ተወካዮች ጋር እኩል መብቶችን ለማራመድ እና ዓለም አቀፍ ትብብርን ለማጠናከር በተሳተፉበት የአምስተርዳም ጉባኤ ላይ ያተኩራል።
በነሐሴ ወር የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብራችን፣ ፋጤ ከመላው አፍሪካ የተውጣጡ ተሟጋቾች ከሺህ ዓለም አቀፍ ተወካዮች ጋር እኩል መብቶችን ለማራመድ እና ዓለም አቀፍ ትብብርን ለማጠናከር በተሳተፉበት የአምስተርዳም ጉባኤ ላይ ያተኩራል።
አስደናቂ ምስሎቿ እንደ ቮግ ባሉ ፋሽን መፅሔቶች ላይ ታይተዋል፤ ነገር ግን አሌክዛንድራ ኦቦቺ ኤልጂቢቲኪው+ ናይጄሪያውያንን በፎቶዋ በግልጽ ማሳየት፣ በሥነ-ጥበብ አማካኝነት 'የወንድ የበላይነት ስርዓትን ለመጋፈጥ' የሚደርገው በጣም ሰፊ ጥረት አካል ነው ትላላች።