በናይጄሪያ ጉልህ ተፅዕኖ ፈጣሪዋን ኩዊር የፎቶግራፍ ባለሙያ ተዋወቁ
አስደናቂ ምስሎቿ እንደ ቮግ ባሉ ፋሽን መፅሔቶች ላይ ታይተዋል፤ ነገር ግን አሌክዛንድራ ኦቦቺ ኤልጂቢቲኪው+ ናይጄሪያውያንን በፎቶዋ በግልጽ ማሳየት፣ በሥነ-ጥበብ አማካኝነት 'የወንድ የበላይነት ስርዓትን ለመጋፈጥ' የሚደርገው በጣም ሰፊ ጥረት አካል ነው ትላላች።