Africa Update Senegal Prime Minister Attacks LGBTQ Rights as Western ‘Tyranny’
ዜና

የአፍሪካ ቅንብር | የሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር የኤልጂቢቲኪው መብቶችን የምዕራባውያን ‘ጭቆና’ ሲሉ ነቀፉ

በግንቦት ወር የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብራችን፣ ፋጤ የጋናን ፀረ-ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ረቂቅ ሕግ፣ በካሜሩን ያለውን የፀረ-ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ሙዚቃ፣ በዛምቢያ የኤችአይቪ ፈንድ ቅነሳን እና ከናይጄሪያ፣ ዩጋንዳ እና ሴራሊዮን የተውጣጡ መነበብ ያለባቸው ታሪኮችን ይዳስሳል።