ደፋሩ የኢትዮጵያ ተመሳሳይ ፆታ ወንድ አፍቃሪ መብት ተሟጋች እምነቱን ለመጠበቅ መረጠ መጋቢት 8, 2026 ፋጤ መጽሔት ደፋሩ የኢትዮጵያ ተመሳሳይ ፆታ ወንድ አፍቃሪ መብት ተሟጋች እምነቱን ለመጠበቅ መረጠ ሮቤል መሰረት ኃይሉ ቤተ ጉራማይሌ የተሰኘውን፣ በተደጋጋሚ የጥቃት ሰለባ ለሆኑ ኤልጂቢቲኪው+ ግለሰቦች ድጋፍ የሚሰጥ ተሟጋች ቡድን በአጋርነት ከመመስረቱ በፊት፣ በሚስተር ጌይ ወርልድ ውድድር ላይ የተሳተፈ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ በመሆን ታሪክ ሰርቷል።