የፋጤ ወርሃዊ የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብር፣ ከአህጉሪቱ አገራት ቱኒዚያዎቹን እስረኞች፣ የጋናን ዩኒቨርስቲዎች፣ የቦትስዋናን የኩራት ቀን ዝግቶችን እና ከከኬንያ፣ ከዩጋንዳ እና ከናይጄርያ የተገኙ ታሪኮችን ይዟል።
የፋጤ ወርሃዊ የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብር፣ ከአህጉሪቱ አገራት ሙዚቃ አቀንቃኙን ከኮትዴቯር፣ ናይጄሪያዊዉን አገረ ገዥ፣ ኢትዮጵያዊያኑን ጥገኝነት ጠያቂዎች እና ከማላዊ፣ ከሞሮኮ፣ ከጋና፣
ይህ ታሪካዊ ውሳኔ በአፍሪካ ውስጥ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ መመሪያ ነው ብሏል፣ ትራንስ ሴቷን አቤቱታ አቅራቢ በፍርድ ቤት የደገፈው የኬንያ ተሟጋች ቡድን ጂንሲያንጉ።
No posts found
MORE
ታዳሚዎች፣ ከአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲ እንዲሁም ዓለም ዓቀፍ ዳያስፖራዎች የራሳቸውን ልዩ የኩራት በዓል ለማክበር በኦስትሪያ መዲና ተሰባሰቡ!
በምክር ቤቱ ከሚቀመጡት 47 አገሮች አብዛኞቹ፣ በኤልጂቢቲኪው ሰዎች ጥበቃ ላይ አተኩሮ የሚሰራ ኤክስፐርትን ለማቆየት ድም ሰጥተዋል። ነገር ግን ዘጠኝ የአፍሪካ...
በባለፈው ዓመት በናሚቢያ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ወንዶችን የሚወነጅል ህግን የሚቃወም ክስን በተሳካ ሁኔታ የመራው ፍሪዴል ዳውሳብ፣ የከላይዶስኮፕ ትረስትን አዲስ ኮሚሽን ተቀላለቀለ።
በባለፈው ዓመት የኤልጂቢቲኪው+ ሰዎች ከህግ አንፃር እንደ ወንጀለኛ በሚቆጠሩባት የመካከለኛዋ አፍሪካ አገር፣ የካሜሮን ፕሬዚዳንት ፖል ቢያ ሴት ልጅ ብሬንዳ ቢያ ተመሳሳይ ሴት ፆታ አፍቃሪ መሆኗን በይፋ ተናገረች።
No posts found
