የኬንያው ፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ ቺማኖ ጭንብሉን በዘውድ ቀየረ የቀድሞው የሶቲ ሶል ባንድ አባል ራሱን ከሚስጥር ማንነቱ ወደ ነፃነት ያደረገውን ጉዞ እና ለምን የኤልጂቢቲኪው ዓርዓያ ሆኖ በመታየቱ ቢደሰትም ግን አንዳንዴ አስመሳይ እንደሆነ እንደሚሰማው ያንጸባርቃል No posts found የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ቡድኖች ፀረ-ኤልጂቢቲኪው+ ጥቃቶችን በተመለከተ ያሳዩት አስደንጋጭ እና አስከፊ ዝምታ! None of the local NGOs have condemned — or even acknowledged — new evidence of human rights violations documented by LGBTQ+ advocacy group House of Gu... የኢትዮጵያ ቀስተ ዳመና ሰራዊት ኢትዮጵያውን ኤልጂቢቲኪው+ ማህበረሰብ ለህልውናቸው እና ለመሰረታዊ ሰብዓዊ መብታቸው ግንባር ላይ ሲሟገቱ፣ የማህበረሰቡ ተሟጋቾች፣ አክቲቪስቶች... No posts found እንኳን ወደ ፋጤ በደህና መጡ! በመጀመሪያው የዓርታዒ ደብዳቤያቸው ለኢትዮጵያ እና ለዓለም አቀፍ ሀበሻ ዲያስፓራ በአማርኛ እና በኢንግሊዘኛ የሚቀርበው በዓይነቱ ልዩ ስለሆነው ፋጤ መፅሔት ምስረታ ዋና አዘጋጅ ቤዛ ለዓለም አብራርተዋል። No posts found MORE ደቡብ አፍሪካዊቷ ተመሳሳይ ሴት ፆታ አፍቃሪ የፓርላማ አባል ሆነች ፓሎሚኖ ጃማ በሰኔ 17 በዓለም አቀፍ የኩራት ወር ወቅት ቃለ መሃላ መፈጸሟ በአፍሪካ ፖለቲካ ውስጥ ለኤልጂቢቲኪው+ ውክልና መፈጠር አዎንታዊ እርምጃ ነው። ቡርኪና ፋሶ የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር ግንኙነቶችን ወንጀል የሚያደርግ ሕግ አረቀቅች ወታደራዊቷ የምዕራብ አፍሪካዊት አገር መንግሥት የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትን የሚከለክለውን የተሻሻለውን የቤተሰብ ሕግ ረቂቅ ስራ ላይ አዋለ። አንጎላውያን በኤልጂቢቲኪው መገናኛ ብዙኃን ላይ በተጋረጠው እገዳ ላይ ያላቸውን ስጋት አሰሙ ሀገር በቀል ተሟጋቾች የሆኑት ሙቪሜንቶ ኡ ሱ ትራንስ አንጎላ እና አይሪስ አንጎላ ማህበራት፣ ፀረ-ኤልጂቢቲኪው ተሟጋቾች የኤልጂቢቲኪው+ ሰዎችን... የአፍሪካ ቅንብር | መታወቅ ያለበት ኤልጂቢቲኪው+ ዜና ከዳካር፣ ካምፓላ፣ አንታናናሪቮ እና ባሻገር የፋጤ ወርሃዊ የኤልጂቢቲኪው+ ዜና ቅንብር፣ ከአህጉሪቱ ሀገራት ከሴኔጋል አነጋጋሪ፣ ከናይጄሪያ ሃይማኖት፣ ከማዳጋስካር ዲፕሎማሲ፣ ከጊኒ ስደተን እና ከኡጋንዳ... No posts found