ፋጤ ለኢትዮጵያውያን ኤልጂቢቲኪው+ ማህበረሰብ ለውጥ ለማምጣት እርምጃ ጀምሯል! ሐምሌ 5, 2025 ፋጤ መጽሔት የኢትዮጵያ ቀስተ ዳመና ሰራዊት ኢትዮጵያውን ኤልጂቢቲኪው+ ማህበረሰብ ለህልውናቸው እና ለመሰረታዊ ሰብዓዊ መብታቸው ግንባር ላይ ሲሟገቱ፣ የማህበረሰቡ ተሟጋቾች፣ አክቲቪስቶች፣ እና ደጋፊዎች አንድ ላይ ኃይላቸውን በማቀናጀት ልብን፣ አዕምሮን፤ ህግ አርቃቂ ድሎችን ለማግኘት እና ለማሸነፍ ስትራቴጂኪያዊ ዘመቻዎችን ማቀናጀት አለባቸው። ፋጤ መጽሔት እንኳን ወደ ፋጤ በደህና መጡ! በመጀመሪያው የዓርታዒ ደብዳቤያቸው ለኢትዮጵያ እና ለዓለም አቀፍ ሀበሻ ዲያስፓራ በአማርኛ እና በኢንግሊዘኛ የሚቀርበው በዓይነቱ ልዩ ስለሆነው ፋጤ መፅሔት ምስረታ ዋና አዘጋጅ ቤዛ ለዓለም አብራርተዋል።